Перейти к содержимому

እንግሊዘኛ የፍቅር ቃላቶች በቀላሉ ይማሩ | English Love Wordsለፍቅረኛዎ የሚነገሩ ምርጥ የእንግሊዘኛ ቃላት

ላምባ

0:00 / 0:00

እንግሊዘኛ የፍቅር ቃላቶች በቀላሉ ይማሩ | English Love Wordsለፍቅረኛዎ የሚነገሩ ምርጥ የእንግሊዘኛ ቃላት

2 615 просмотров · 2 нед. назад
ላምባ
6,67 тыс. подписчиков
2 615 просмотров · 2 нед. назад
ሰላም ውድ የላምባ ቻናል ቤተሰቦች! በዚህ የትምህርት ቪዲዮ ውስጥ ለፍቅረኛችሁ፣ ለቤተሰብ እንዲሁም ለምትወዱት ሰው የምትናገሯቸውን ጣፋጭ እና ምርጥ የፍቅር ቃላቶች (Romantic & Love Words) በእንግሊዘኛ እና በአማርኛ ትርጉማቸው በቀላሉ እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ እንማራለን። 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ቃላት፦ My Queen – የኔ ንግስት My King – የኔ ንጉስ My Dream – የኔ ህልም My Heart – የኔ ልብ My Best – የኔ ምርጥ My Honey – የኔ ማር My Love – የኔ ፍቅር My Sweet – የኔ ጣፋጭ My Dear – የኔ ውድ My Life – የኔ ህይወት 📚 የግል ወይም የቡድን ትምህርት ለመማር፦ በኢሞ (IMO)፣ በቴሌግራም (Telegram) ወይም በዋትስአፕ (WhatsApp) ያግኙን። 👍 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጉን አይርሱ! #Amharic #English #LearnEnglish #LoveWords #AmharicToEnglish #ትምህርት #ላምባ