Перейти к содержимому

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአዲስ አበባ

VOA Amharic

0:00 / 0:00

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአዲስ አበባ

25 476 просмотров · 8 л. назад
VOA Amharic
211 тыс. подписчиков
25 476 просмотров · 8 л. назад
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣኖች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የጥበብ ሰዎች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችም አደባባይ በመውጣት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ቆይታ እንደሚያደርጉ፣ የሀዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክን እንደሚጎበኙም ተገልጿል። Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/ethiopi...