Перейти к содержимому

ሚስጥር ላወጣ ነው!ይህን ብቻ ተጠቅመው YouTube Thumbnail በ5 ደቂቃ ውስጥ ለመስራት! 🤯 | ChatGPT

Universal-tube

0:00 / 0:00

ሚስጥር ላወጣ ነው!ይህን ብቻ ተጠቅመው YouTube Thumbnail በ5 ደቂቃ ውስጥ ለመስራት! 🤯 | ChatGPT

3 893 просмотра · 4 дн. назад
Universal-tube
118 тыс. подписчиков
3 893 просмотра · 4 дн. назад
ChatGPTን በመጠቀም ለYouTube የሚሆን ማራኪ Thumbnail እንዴት በ5 ደቂቃ ውስጥ መስራት እንደምትችሉ በዚህ ቪዲዮ ከA እስከ Z በተግባር አሳይቻለሁ። በቪዲዮው ውስጥ፦ ✅ ChatGPTን በመጠቀም Thumbnail እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ✅ የምትፈልጉትን የThumbnail አይነት ለChatGPT እንዴት መግለጽ እንደሚቻል ✅ ፎቶ፣ ጽሑፍ፣ ቀለም እና አቀማመጥ እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ✅ ለYouTube የሚስብ Thumbnail እንዴት መስራት እንደሚቻል ✅ ሁሉንም ሂደት በተግባር እና በቀላሉ በተለይ የGraphic Design ችሎታ ሳይኖራችሁም በChatGPT በመጠቀም የሚያምር YouTube Thumbnail መስራት እንደምትችሉ በተግባር ታያላችሁ። ይህ ቪዲዮ ለጀማሪ YouTubers፣ Content Creators እና የYouTube Thumbnail ማሻሻል ለሚፈልጉ ሁሉ ይጠቅማል። #ChatGPT #YouTubeThumbnail #ThumbnailDesign #YouTubeTips #AI #YouTubeEthiopia