Перейти к содержимому

ዶ/ር ዛኪር ናይክ ከአሜሪካዊው ኤትስት ጋር ያደረጉት ሙግት:- Dr. Zaki Naik & American Atheist

BASIIRAH

0:00 / 0:00

ዶ/ር ዛኪር ናይክ ከአሜሪካዊው ኤትስት ጋር ያደረጉት ሙግት:- Dr. Zaki Naik & American Atheist

362 просмотра · 6 месяцев назад
BASIIRAH
11 тыс. подписчиков
362 просмотра · 6 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ አሜሪካዊው ወጣት ሃሪስ ስለ ፈጣሪ ፍትሃዊነት እና ስለ ተፈጥሮ ድንቅነት ሁለት ፈታኝ ጥያቄዎችን ያነሳል ። ዶ/ር ዛኪር ናይክ የሰውን ልጅ ነጻ ፈቃድ (Free will) እና የፈጣሪን ጥበብ በመጥቀስ በሳይንሳዊ አመክንዮ ምላሽ ይሰጣሉ ። ዋና ዋና ነጥቦች፦ ነጻ ፈቃድ፦ የሰው ልጅ ከአላህ ዘንድ ፈተናን በራሱ ፈቃድ እንደመረጠ ። የፈጣሪ ታላቅነት፦ ፈጣሪን ማድነቅ ጥቅሙ ለሰው ልጅ ስነ-ልቦና እንጂ ለፈጣሪ እንዳልሆነ ። የቢል ጌትስ ምሳሌ፦ በመጨረሻም ሃሪስን ያሳመነው አስገራሚው ምሳሌ ። ለተጨማሪ ትርጉሞች ሰብስክራይብ ያድርጉ! #ZakirNaik #Amharic #Debate #Logic #Islam #Basiirah