"በሩብ አመቱ 205 ለሚኾኑ ፕሮጀክቶች የጥናት እና ዲዛይን ሥራ ተከናውኗል "ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ቢሮ ኀላፊ
Amhara Regional Road Transport & Logistics Bureau
0:00 / 0:00
"በሩብ አመቱ 205 ለሚኾኑ ፕሮጀክቶች የጥናት እና ዲዛይን ሥራ ተከናውኗል "ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ቢሮ ኀላፊ
25 просмотров · 11 дн. назад
Amhara Regional Road Transport & Logistics Bureau
385 подписчиков
25 просмотров · 11 дн. назад
የአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ክላስተር የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን የሚመለከት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
"በሩብ አመቱ 205 ለሚኾኑ ፕሮጀክቶች የጥናት እና ዲዛይን ሥራ ተከናውኗል "
ጋሻው አወቀ (ዶ.ር)
የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ቢሮ ኀላፊ
በመድረኩም የተመዘገቡ ውጤቶችን መገምገም፣ በአፈጻጸም ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችን መለየት፣ የተቋማትን ቅንጅት ማጠናከርና ለቀጣይ ወራት የሚያስፈልጉ የትኩረት አቅጣጫዎችን መወሰን ላይ ውይይት ይደረጋል።
የመንገድ፣ የትራንስፖርት፣ የውሃ፣ የኃይል፣ የመስኖና የከተማ ልማት ዘርፎች በተቀናጀ መልኩ በመሥራት የክልሉን ዘላቂ ልማት ለማፋጠን፣ የፕሮጀክቶችን ጥራት ለማረጋገጥና ለሕዝብ የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት ለማስገኘት የሚደረገውን ጥረት ይመልከቱ።
መሠረተ ልማትን በጥራት፣ በቅንጅትና በተጠያቂነት ማስፈጸም፤ ለዘላቂ ዕድገትና ለሕዝብ ተጠቃሚነት!
ቪዲዮውን ይመልከቱ፣ ሀሳብዎን በኮሜንት ያጋሩ፣ ለተጨማሪ የልማት ዜናዎችም ቻናሉን Subscribe ያድርጉ።