እኔም የእድሜ ወሳኝ ቀውስ አልፌያለሁ!
Ethio Inspiration
0:00 / 0:00
እኔም የእድሜ ወሳኝ ቀውስ አልፌያለሁ!
25 просмотров · 5 дн. назад
Ethio Inspiration
96 подписчиков
25 просмотров · 5 дн. назад
በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ወዳጄነህ ስለ የእድሜ ወሳኝ ቀውስ (Midlife Crisis) የግል ተሞክሮአቸውን እና ከዚህ የሕይወት ደረጃ ጋር የተያያዙ ስሜታዊ፣ ማህበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ጉዳዮችን ያካፍሉናል።
የእድሜ ወሳኝ ቀውስ ምንድን ነው? እንዴት ሊከሰት ይችላል? እንዴትስ በጥበብ ማለፍ ይቻላል? የሚሉትን ጥያቄዎች ለመረዳት ይህን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ይመልከቱ።
👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like ያድርጉ።
💬 ሀሳብዎን በComment ያካፍሉ።
🔔 ሌሎች ጠቃሚ ትምህርቶችን ለማግኘት Subscribe ያድርጉ።