#ወረብ ዘጽጌ# ዘዳግማይ ዓመት#ዘካልዕ ሰንበት #የጽጌ ወረብ #ዳግማይ ዓመት# ሁለተኛ ሰንበት #ታች ቤት#የኔታ ሲራክ ጌትነት #ደብረ ሳሌም መድኃኔ ዓለም
ትውልድ -Generation
0:00 / 0:00
#ወረብ ዘጽጌ# ዘዳግማይ ዓመት#ዘካልዕ ሰንበት #የጽጌ ወረብ #ዳግማይ ዓመት# ሁለተኛ ሰንበት #ታች ቤት#የኔታ ሲራክ ጌትነት #ደብረ ሳሌም መድኃኔ ዓለም
299 просмотров · 11 мес. назад
ትውልድ -Generation
63,6 тыс. подписчиков
299 просмотров · 11 мес. назад
በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን
ለእረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ ኪዳን
ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን
ብኪ ይትፌሥሑ ዘገነተ ጽጌ ጻድቃን
ወብኪ ይወጽኡ ኃጥአን እምደይን።
መጽሐፍ እንደተናገረ መጽሐፍ በፈጣሪና በፍጡራን መካከል
ለእረፍት የተሾምሽ የቃል ኪዳን ምልክት ነሽ ብሎ እንደተናገረ፣
የሰንበታት ሰንበት የብርሃን ቀን ማርያም ሆይ፥
አበባ ያላት የገነት ጻድቃን በአንቺ ይደሰታሉ።
ኃጥአንም በአንቺ አማላጂነት ከደይን ይወጣሉ።