የመኪና መሪ ስንነዳ እንዴት ነው መያዝ ያለብን? | Steering Wheel Techniques Amharic
Muly Tube ሙሌ Tube
0:00 / 0:00
የመኪና መሪ ስንነዳ እንዴት ነው መያዝ ያለብን? | Steering Wheel Techniques Amharic
2 685 просмотров · 6 мес. назад
Muly Tube ሙሌ Tube
8,32 тыс. подписчиков
2 685 просмотров · 6 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ መኪና እያሽከረከርን እያለ የመሪ አጠቃቀምና ትክክለኛ የአያያዝ ዘዴዎችን በዝርዝር እናያለን። ብዙ ጊዜ አሽከርካሪዎች መሪ ሲይዙ የሚሰሯቸውን ስህተቶች በመለየት፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚመከሩትን የ"10 እና 2 ሰዓት" እንዲሁም የ"9 እና 3 ሰዓት" የእጅ አቀማመጦችን እናሳያለን።
በትክክል መሪ መያዝ መኪናውን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር፣ ድንገተኛ አደጋ ሲያጋጥም ፈጣን እርምጃ ለመውሰድ እና ለረጅም ሰዓት በሚነዱበት ጊዜ እጅ እንዳይዝል ይረዳል።