Перейти к содержимому

ለየት ያለ 👉 “በቤት ውስጥ እንደ Restaurant የሚጣፍጥ ሻዋርማ😋 (How To Make chicken Special Shawarma at Home)

Mercye tube ( ሜርሲዬ ዩቱብ)

0:00 / 0:00

ለየት ያለ 👉 “በቤት ውስጥ እንደ Restaurant የሚጣፍጥ ሻዋርማ😋 (How To Make chicken Special Shawarma at Home)

125 просмотров · 1 день назад
Mercye tube ( ሜርሲዬ ዩቱብ)
1,3 тыс. подписчиков
125 просмотров · 1 день назад
ዛሬ በቤታችን ቀላል፣ ጣፋጭ እና እንደ Restaurant የሚያምር ሻዋርማ እንሰራለን። 😋🌯 አሰራሩን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ተከታተሉት። ለዶሮ ሻዋርማ የሚቀቡት ቅመሞች ። • 1 ማንኪያ ፓፕሪካ • ½ ማንኪያ ከሙን • 1 ማንኪያ ሸወርማ ቅመም • ½ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ • 1 ማንኪያ ሽንኩርት የተፈቀፈቀ • 1 ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት የተፈቀፈቀ • ½ ማንኪያ ዝንጅብል • ½ ማንኪያ እርድ • 1 ማንኪያ ጨው • 2 ማንኪያ ዘይት • ግማሽ የሎሚ ጭማቂ • ½ ማንኪያ ድንብላል አሰራር: ሁሉንም ቅመሞች ዘይትና ሎሚ ጋር ቀላቅለው በዶሮው ላይ በደንብ ይቀቡ። ቢያንስ 2–3 ሰዓት ፍሪጅ ውስጥ ያስቀምጡት ከዛ በላይ ቢቀመጥም ጣዕሙ የበለጠ ይጥማል። 🌯🍗 ቪዲዮውን Like 👍 እና Share ማድረግ፣ ቻናሉን Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ❤️ #ሻዋርማ #Shawarma #የምግብአሰራር # EthiopianFood