Перейти к содержимому

🟢 ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና _ eyakem we hana 🟡 ጥቅምት 11 ድርሳን ስንክሳር 🔴 drsane kidst hana | theotokos media

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

0:00 / 0:00

🟢 ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና _ eyakem we hana 🟡 ጥቅምት 11 ድርሳን ስንክሳር 🔴 drsane kidst hana | theotokos media

9 926 просмотров · 18 часов назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
71 тыс. подписчиков
9 926 просмотров · 18 часов назад
📌 ርዕስ፦ ጥቅምት 11 የቅዱስ ኢያቀም እና የቅድስት ሐና ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ የገድል ጸሎትና በረከት | Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ጥቅምት 11 ቀን የሚከበረውን የቅዱሳን ኢያቀም እና ሐና ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ በዕለቱ የሚጸለዩ ጸሎቶችን ወደ እናንተ አድርሰናል። ዝግጅቱ ለነፍስ እረፍትና ለበረከት የሚሆን ሲሆን፣ ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ጥበቃና የጻድቁ አማላጅነት እንዲለይባችሁ እንመኛለን። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits)፦ ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) original audio recording የቀረበ። ጽሑፍ (Script)፦ የቅዱሳን ሐና እና ኢያቀም ድርሳናት ገድል እንዲሁም የስንክሳር ፀሎትን መሠረት በማድረግ ለትረካ በሚመጥን መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ከታሪኩ ጋር የሚሄዱ መንፈሳዊ ምስሎችና ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በከፍተኛ ጥረት (capcut/pixellab) የተቀነባበረ። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲሁም የየእለቱ ፀሎት እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ኢያቀም እና ሐና #ጥቅምት 11 #eyakem ena hana #TheotokosMedia #መንፈሳዊ_ታሪክ #EthiopianOrthodox የመስቀል አጥር ፀሎት #የሰኞ ፀሎት #ጸሎት #ድርሳነ መስቀል #ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #mezmure#tselot #ስንክሳር#ቡሄ #ፆመ ፍልሰታ