Перейти к содержимому

ሕልምህ የትኛው ነው? እግዚአብሔር ሰዎችን በሕልም ሲባርክ የሚያሳዩ 7 ምልክቶች! | Dream Meanings

ምስጢር Mistir

0:00 / 0:00

ሕልምህ የትኛው ነው? እግዚአብሔር ሰዎችን በሕልም ሲባርክ የሚያሳዩ 7 ምልክቶች! | Dream Meanings

1 556 просмотров · 3 недели назад
ምስጢር Mistir
5,81 тыс. подписчиков
1 556 просмотров · 3 недели назад
ሕልምህ የትኛው ነው? እግዚአብሔር ሰዎችን በሕልም ሲባርክ የሚያሳዩ 7 ምልክቶች! | Dream Meanings እንኳን ወደ ምስጢር ቻናል በደህና መጣችሁ! በዛሬው ቪዲዮችን እግዚአብሔር ለአንድ ሰው የታላቅ በረከት፣ የከፍታና የፈውስ ዘመን እንደመጣ የሚናገራቸውን 7 የመጽሐፍ ቅዱስ የሕልም ምልክቶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ከእውነተኛ ታሪኮች ጋር አብረን እንመረምራለን። ​📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት ዋና ዋና ነጥቦች፦ 00:00 - መግቢያ 01:15 - 1. ንጹሕና የወራጅ ውኃ ምንጭ ማየት (ዮሐንስ 7:38) 02:30 - 2. ወደ ከፍታ ቦታ ወይም ተራራ መውጣት (ኢሳይያስ 2:3) 03:45 - 3. አዲስ እና ብሩህ ልብስ መልበስ (ዘካርያስ 3:4) 05:00 - 4. ደረቅ መሬት በቅጽበት ሲያበብ ማየት (ኢሳይያስ 35:1) 06:15 - 5. የበሰለ ፍሬዎችን መሰብሰብ (ገላትያ 6:9) 07:30 - 6. የተዘጋ ትልቅ በር በራሱ ጊዜ ሲከፈት ማየት (ራእይ 3:8) 08:45 - 7. ወርቅ፣ ዕንቁ ወይም ቁልፍ በስጦታ መቀበል (ማቴዎስ 16:19) ​🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like በማድረግ፣ ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ እና ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ​💬 የእርስዎን ሕልም እና አስተያየት ከታች በኮመንት (Comment) ያካፍሉን! በቴሌግራም ምስጢር ቻናል ተሸላቀሉ 🔗 ሊንክ https://t.me/evmramp ​#የሕልምትዕምርት #የሕልምትሩጉም #መጽሐፍቅዱስ #እግዚአብሔር #የመንፈሳዊሕይወት #DreamMeaning #AmharicPreaching #ምስጢርቻናል