መኮረኒ በሽሜል በቤታችን በቀላሉ እንዴት ይሰራል? | Easy Creamy Bechamel Pasta
zedTube
0:00 / 0:00
መኮረኒ በሽሜል በቤታችን በቀላሉ እንዴት ይሰራል? | Easy Creamy Bechamel Pasta
873 просмотра · 3 месяца назад
zedTube
98 подписчиков
873 просмотра · 3 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ዛሬ በጣም ተወዳጅ እና ልዩ ጣዕም ያለውን የመኮረኒ በሽሜል (Macaroni Bechamel) አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። በምስሉ ላይ እንደምታዩት ለየት ያለ ጣዕም እንዲኖረው የዶሮ ስጋ እና ቲማቲም በመጠቀም በክሬሚ መልክ አዘጋጅቼዋለሁ። ለራትም ሆነ ለምሳ የሚሆን እጅግ በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ለቻናሌ ድጋፋችሁን እንድታሳዩ በትህትና እጠይቃለሁ። እቤትዎ ሰርተው ይሞክሩት!