ሰበር ዜና! የአሜሪካ ጦር ኢራንን ማጥቃት ጀመረ | ሰሜን ኮሪያ አስተባበለች | የእስራኤል ጦር ከተማዋን ለቀቀ | Gebeya Global
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ሰበር ዜና! የአሜሪካ ጦር ኢራንን ማጥቃት ጀመረ | ሰሜን ኮሪያ አስተባበለች | የእስራኤል ጦር ከተማዋን ለቀቀ | Gebeya Global
2 924 просмотра · 16 ч назад
GEBEYA GLOBAL
130 тыс. подписчиков
2 924 просмотра · 16 ч назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና
በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን።
አሜሪካ ከአጋማሽ ዘመን ምርጫ በፊት ኢራን ላይ ጥቃት መክፈቷ።
ኤይዘንኮት የትራምፕ ጥያቄ ቢሆንም እንኳ በኔታንያሁ በሚመራው መንግሥት ውስጥ የመሳተፍ ፍላጎት እንደሌላቸዉ መናገራቸውን።
የእስራኤል ጦር ለቀናት የቆየበት የኬብሮን ከተማ ለቆ መውጣቱን።
አሜሪካ በአቡ ዳቢ በሚካሄደው ቀጣይ የዩክሬንና የሩሲያ የሰላም ድርድር አደራዳሪ እንደምትሆን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማስታወቃቸውን።
ሰሜን ኮሪያ በባይናንስ የክሪፕቶ ምንዛሬ ስርቆት ውስጥ እጇ እንዳለበት የቀረበባትን ክስ ማስተባበሏንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
🌍 Gebeya Global | Global News
Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates.
U.S. launching an attack on Iran ahead of the mid-term elections.
Eizenkot stating that he has no desire to participate in a government led by Netanyahu, even if requested by Trump.
Israeli military withdrawing from the city of Hebron after staying for days.
U.S. Special Envoy announcing that the U.S. will mediate the upcoming Ukraine-Russia peace talks in Abu Dhabi.
North Korea denying accusations of involvement in the Binance cryptocurrency theft, and other news updates.
👍 Like • Share • Subscribe
#GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #USIranConflict #MidtermElections2026 #StraitOfHormuz #MiddleEastNews #USPolitics#GadiEizenkot #Netanyahu #IsraeliPolitics #Knesset #USIsraelRelations #Hebron #WestBank #IDF #MiddleEastUpdate #IsraelPalestine #AbuDhabiTalks #UkraineRussiaWar #PeaceNegotiations #USForeignPolicy #Diplomacy#CryptoSecurity #Binance #NorthKorea #CyberSecurity #CryptoNews