Перейти к содержимому

ትምህርተ ድኅነት ትምህርት 1 መግቢያ ወንድም ፊሊሞን || Soteriology class 1 introduction Brother Philmeon

Basilues Church

0:00 / 0:00

ትምህርተ ድኅነት ትምህርት 1 መግቢያ ወንድም ፊሊሞን || Soteriology class 1 introduction Brother Philmeon

269 просмотров · 12 дн. назад
Basilues Church
196 подписчиков
269 просмотров · 12 дн. назад
በሁሉም አማኝ ዘንድ በድፍረት ሊነገር የሚገባ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አለ። እርሱም "ያመንሁትን አውቃለሁና" ነው። ከመስማት የሆነው እምነት ወደኛ ከመጣ በኋላ አማኞች ሊያውቁት የሚገባው የእምነት አቋሞች አሉ። ጳውሎስ ለመንፈሳዊ ልጁ ጢሞቲዮስ እንዲህ ብሎ አስተምሮታል ... በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።