ከክርክር ወደ ጸሎት፣ክፍል ሦስት፡- የነቢዩ ዕንባቆም ክርክር ሁለት(ዕን.1፡12-2፡1)WIN 20260907 05 41 21 Pro
Tamrat Bayka
0:00 / 0:00
ከክርክር ወደ ጸሎት፣ክፍል ሦስት፡- የነቢዩ ዕንባቆም ክርክር ሁለት(ዕን.1፡12-2፡1)WIN 20260907 05 41 21 Pro
25 просмотров · 2 недели назад
Tamrat Bayka
5 подписчиков
25 просмотров · 2 недели назад
ነቢዩ ዕንባቆም ካየዉ ክፉ ሥራ የተነሣ አዝኖ እስከ መቼ ነዉ? ብሎ ጠይቋል፤እግዚአብሔርም ሲመልስለት በዘመናቸዉ የሚደነቁበትን ሥራ እንደሚሠራ ተናገረ፡፡ይህ የዕንባቆም ጥያቄ እና የእግዚአብሔር መልስ ክፍል አንድ ሲሆን የዛሬ ቪዲዮ ሁለተኛዉ የዕንባቆም ጥያቄ ወይም ክርክር በተመለከተ የተሠራ ነዉ፡፡ ነቢዩ ግራ ተጋብቶ የጠየቀ ቢመስልም እንኳ በእግዚአብሔር ተስፋ አለመቁረጡን አበክሮ ይናገራል፡፡