Перейти к содержимому

ተወዳጅ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ 2018 | Yekidus Gebriel Mezmur 2026

ሲሎንዲስ ሚዲያ - Silondis Media

0:00 / 0:00

ተወዳጅ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ 2018 | Yekidus Gebriel Mezmur 2026

284 443 просмотра · 5 мес. назад
ሲሎንዲስ ሚዲያ - Silondis Media
11,1 тыс. подписчиков
284 443 просмотра · 5 мес. назад
እንኳን ለኃያሉና ለተራዳኢው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን! ቅዱስ ገብርኤል ማለት "እግዚአብሔር ሰው ሆነ" ወይም "የእግዚአብሔር ሰው" ማለት ነው። ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እሳት ያዳነ፣ ለቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችንን መወለድ ያበሰረ፣ ፈጣን ተራዳኢና የምሥራች አብሳሪ መልአክ ነው። 👉 በዚህ ቪዲዮ የሊቀ መላእክቱን የቅዱስ ገብርኤልን ጥበቃ፣ ምልጃና ተራዳኢነት የሚዘክሩ፣ ለነፍስ እረፍት የሚሰጡ፣ ልቡናን ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ የተመረጡ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን በስብስብ ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁ በመዘመር በረከት እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ይህ ስብስብ በቤታችሁ፣ በሥራ ቦታችሁ አልያም በጉዞ ላይ ሆናችሁ እንድታዳምጡት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። የቪዲዮ ሊንክ፦   • ተወዳጅ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ 2018 |...   ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች መገኛ ለሆነው ቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን 🙏 ✨ Like, Share እና Subscribe ማድረግ እንዳይረሳ! መልካም የምስጋና እና የጸሎት ጊዜ🙏 ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ። እግዚአብሔር ያክብርልን!!! ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረቡት መዝሙሮች የባለቤቶቹ (የመዘምራኑ እና የየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናቱ) መብት የተጠበቀ ነው። ይህ ስብስብ የተዘጋጀው ለመንፈሳዊ አገልግሎትና መዝሙሮቹ ለብዙኃን እንዲደርሱ ለማድረግ ብቻ ነው። ማንኛውም የቅጂ መብት ጥያቄ ካለዎት እባክዎን እርምጃ ከመውሰድዎ በፊት በቀጥታ ያነጋግሩን። Disclaimer: The songs included in this video belong to their respective artists and copyright owners. This collection is compiled for spiritual and prayer purposes only, aiming to share these hymns with a broader audience. If there are any copyright concerns, please contact us directly before taking any action (Email: melkamsimachew16gmail .com )