Перейти к содержимому

የእኔ መንገድ (My Way) | አዲስ የዩቲዩብ ጅማሮ፣ የስኬት እና የዲሲፕሊን ጉዞ ከዮናታን ጋር 🔥

የእኔ መንገድ My way Yonatan የእኑ ልጅ

0:00 / 0:00

የእኔ መንገድ (My Way) | አዲስ የዩቲዩብ ጅማሮ፣ የስኬት እና የዲሲፕሊን ጉዞ ከዮናታን ጋር 🔥

625 просмотров · 2 недели назад
የእኔ መንገድ My way Yonatan የእኑ ልጅ
640 подписчиков
625 просмотров · 2 недели назад
ሰላም ሰላም የ"የእኔ መንገድ" (My Way) የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች! እንኳን ወደ መጀመሪያው የቪሎግ ቪዲዮዬ በሰላም መጣችሁ።ዛሬ በመጨረሻም ሙሉ የዕለት ተዕለት ውሎዬን፣ ከጠዋት መነሳት ጀምሮ እስከ ማታ እረፍት ድረስ ያለውን የአንድ ተዋናይ አድካሚ ግን ፍሬያማ ጉዞ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦የጠዋት ስንፍናን አሸንፎ መነሳት እና ቀንን በምስጋና መጀመር፣በጂም ውስጥ የምሰራቸውን ጠንካራ ወርክአውቶች (No Excuses!) እንደ አንድ ተዋናይነቴ በስራ ቦታ ያለኝን የቀረጻ ውሎ እና ከባልደረቦቼ ጋር የምናሳልፈውን ጊዜ በተግባር ታያላችሁ።እያንዳንዱ ቀን አዲስ ዕድል ነው! ይህንን ጉዞ ከእናንተ ጋር አብሬ በመጀመሬ በጣም ደስ ብሎኛል ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ በማድረግ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት አዲስ ጅምሬን ይደግፉ። 🛑 አዳዲስ ቪዲዮዎች በየሳምንቱ ሲለቀቁ ወዲያውኑ እንዲደርሷችሁ ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ የደወል ምልክቷን መጫን እንዳይረሱ! ስለምትደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ። music credit:-    • Julius Dreisig & Zeus X Crona - Invisible ...      • Emotional Cinematic Piano Story "no copyri...      • 🎐 Lofi & Calm Music (Copyright Free) - "Yo...      • Upbeat Funk Jazz by Infraction [No Copyrig...