Перейти к содержимому

ሸቃሊነቴ አሁንም እንደቀጠለ ነው🙄

Lili ena Muler

0:00 / 0:00

ሸቃሊነቴ አሁንም እንደቀጠለ ነው🙄

4 476 просмотров · 5 часов назад
Lili ena Muler
55,2 тыс. подписчиков
4 476 просмотров · 5 часов назад
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች! እንኳን ወደ Lili ena Muler በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮዬ ከጠዋቱ 11:00 ጀምሮ እንጀራ ጋግሬ፣ ኪችን በደንብ ሳጸዳና የዕለት ተዕለት ውሎዬን ሳሳልፍ ከተመልካቾቼ ለተነሱ ያልተጠበቁና አነጋጋሪ ኮሜንቶች ቀጥተኛ ምላሽ እሰጣለሁ፦ • «አልጋ የላችሁም እንዴ? ባዶ ቤት የምትኖሩት ለምንድነው?» • «ልጃችሁን መነገጃ አደረጋችኋት?» • እና ስለ ኑሯችን፣ ስለልጆቻችን ነፃነትና አስተዳደግ ያለንን እውነተኛ ስሜትና ሃሳብ አካፍላችኋለሁ። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታትላችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን። ቪዲዮውን Like፣ Share እንዲሁም ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! መልካም ቆይታ! #LiliEnaMuler #EthiopianVlog #Habesha #EthiopianFamily #Vlog #DailyRoutine