Перейти к содержимому

የኃጢአት ፈተና | ቀን-4 | የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ

Hope Channel Ethiopia

0:00 / 0:00

የኃጢአት ፈተና | ቀን-4 | የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ

548 просмотров · Трансляция закончилась 1 день назад
Hope Channel Ethiopia
32,8 тыс. подписчиков
548 просмотров · Трансляция закончилась 1 день назад
የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ ከመስከረም 1 እስከ 7 2019 ዓ.ም. ባሉት ቀናት በሕይወታችን ዙሪያ የቆሙትን የጠላት ግንቦች በጸሎት የምናፈርስበትን የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ! ልክ እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ ኢያሪኮን እንዳሳለፈላቸው፣ እኛም በዚህ አዲስ ዓመት ጅማሬ አዲስ አቅጣጫን እንይዛለን። ይህንን መንፈሳዊ ጉዞ ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። አዲሱ ዓመት የድል እና የለውጥ ዓመት ይሁንልዎ! @Hope Channel Ethiopia Official Facebook:   / hopechannelethiopia   Telegram : https://t.me/hopetvethiopia Instagram:   / hopechannelethiopia