ስለ አማራ ጀግንነት መናገሬን የትኛውም የምድር ሀይል አያስቆመኝም (ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ)
Selam Tube
0:00 / 0:00
ስለ አማራ ጀግንነት መናገሬን የትኛውም የምድር ሀይል አያስቆመኝም (ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ)
15 035 просмотров · 5 л. назад
Selam Tube
10,9 тыс. подписчиков
15 035 просмотров · 5 л. назад
ሰላም ቲዩብ ኢት ቻናል:-
በምንወዳት አገራችን ሰላምን ለማስፈን በሃይማኖት፣ በፖለቲካ፣ በታሪክ፣ በባህል እንዲሁም በማህበራዊ ግንኙነታችን ዙሪያ በጎ ተጽዕኖ ለመፍጠር የተደራጀ የዩትዩብ ቻናል ሲሆን ለሀገራችን የሚጠቅሙ መልካም ሃሳቦች አሉን የሚሉ ሰዎች ሃሳባቸውን በዚህ ቻነል ማጋራት ይችላሉ። ክፋት ሊወገድ የሚችለው፣ ክፉ አድራጊዎችን በመቃወም እናም በማጥፋት ሳይሆን ክፉ ሃሳቦችን በመልካም ሃሳቦች በመተካት ነው። ስለዚህ መልካም ሃሳቦች በዝተው እና ተትረፍርፈው ክፉ ሃሳቦችን እና ድርጊቶችን እንዲዋጡ፤ ሁላችንም የየራሳችንን ድርሻ እንወጣ!
ስለዚህ ይህንን ሰላም ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ አብረውን ሰላምን ለማምጣት ሰራተኛ ይሁኑ
ዋና አዘጋጅ ተሾመ ሽፈራው