Перейти к содержимому

ፈተና ከዚህ ከዚህ ይወጣል|Geography chapter 1(Ethiopia and horn of Africa) map reading and basic skills of

Ato Quizo

0:00 / 0:00

ፈተና ከዚህ ከዚህ ይወጣል|Geography chapter 1(Ethiopia and horn of Africa) map reading and basic skills of

1 219 просмотров · 1 год назад
Ato Quizo
2,67 тыс. подписчиков
1 219 просмотров · 1 год назад
We will see 1.2.1. Location of Ethiopia 📌Location ማለት የሀገሮች ፤ የከተሞች ፤ የመንደሮች ወዘተ መገኛ ቦታ ማለት ነው፡፡ የት የት እንደሚገኙ መግለፅ ማለት ነው። ለምሳሌ አምቦ ከ አዲስ አበባ በስተምዕራብ ነው የሚገኘው ቢባል ፤ የአምቦን መገኛ ቦት ነው የተገለፀው፤ ይህ ነው location ማለት። ሌላ ምሳሌ ትምህርት ቤቱ የሚገኘው ከ ወንዙ አጠጠብ ነው ቢባል ፤ የትምህርት ቤቱን መገኛ ቦታ ነው የተገለፀው ፥ ይህ ነው location ማለት። 👉The location of a country or a place on a map or a globe is expressed in two different ways. 👉These are astronomical and relative locations. 😳በካርታ ወይም በሉል(globe) ላይ የአንድን ቦታ ወይም የአንድን ሀገር መገኛ ለመግለፅ ሁለት አይነት ዘዴዎች አሉ ፤ እነርሱም Absolute(Astronomical) Location & Relative Location ናቸው፡፡ ✅1) Astronomical location, also known as absolute or mathematical location, states location of places using the lines of latitudes and longitudes. 📚የሀገራትን ወይም የቦታዎችን መገኛ ፤ ወይም ሀገራት ና ቦታዎች የት የት እንደሚገኙ Latitude ና Longitude ን በመጠቀም መግለፅ Absolute(Astronomical) Location :: 📌Latitude ማለት ካርታ ወይም ሉል ላይ ከምድር ወገብ እስከ ሰሜን እንዲሁም ከምድር ወገብ እስከ ደቡብ የተዘረጉት ና የተሰመሩት መስመሮች ናቸው፡፡ 📌Longitude ማለት ካርታ ወይም ሉል __ ላይ ከምድር ወገብ እስከ ምስራቅ እንዲሁም ከምድር ወገብ እስከ ምዕራብ የተዘረጉት ና የተሰመሩት መስመሮች ናቸው፡፡ Received at 6:58 PMReactions: 👍 3, ❤ 1 Viewed 657 times Go to bottom Web tabs Forward ☞ ካርታ ላይ እነዚህ መስመሮች እንዲሁ በዘፈቀደ የተሰመሩ አይደሉም። ይልቁንም መሰረታዊ የሆኑ የማትስ ህጎችን ና calculations በመጠቀም 3 dimensional የሆነውን የመሬት አቀማመጥ ወደ 2 dimensional በመቀየር ነው። 🪯ታዲያ ኢትዮጵያ በ absolute location መሰረት የት ነው የምትገኘ❓ Astronomically, Ethiopia is located between 〽️ 3°N (Moyale) and 15°N (Bademe - the northernmost tip of Tigray) latitudes. 〽️• 33°E (Akobo) to 48° E (the tip of Ogaden in the east) longitudes. 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ከላይ በተገለጸው የLatitude ና Longitude መጠን መነኘቷ ፤ ሀገሪቱ ሁለት ነገሮችን እንድታስተናግድ አድርጓታል። 📖• The latitudinal and longitudinal extensions are important in two ways. 🖌• First, as a result of its latitudinal extension the country experiences tropical climate. 📍አንደኛው በ3°N(Moyale) 15°(Bademe) latitude መገኘቷ የሀገሪቱ የአየር ንብረት Tropical እንዲሆን አድርጎታል። Tropical Climate ማለት ወርሀዊው አማካኝ የሙቀት መጠን 18°C ነው። ይህም ሞቃታማ ነገር ግን እርጥበት ያለው የአየር ሁኔታ ማለት ነው:: Tropical = hot + humid ማለት ነው፡፡ _ ለዛ ነው ሀገራችን ተስማሚ የአየር ንብረት ያላት።•Second, due to its longitudinal extension there is a 👉difference of one hour between the most easterly and most westerly points of the country. N 33°E (Akobo) to 48°E (Ogaden) longitude רס 🔭በምስራቁናበምዕራቡ ጫፍ የ1ሰአት ልዩነት ፈጥረሯል። 🧬2) Relative location expresses the location of countries or places with reference to the location of other countries (vicinal), landmasses or water bodies. 📗ከ Absolute location በመቀጠል የሀገራትን ና የቦታዎችን መገኛ የምንገልፀው relative location(አንፃራዊ መገኛ) ን በመጠቀም ነው፡፡ ✓ ሀገራት ወይም ቦታዎች የት የት እንደሚገኙ ለመግለፅ ፤ ከሌሎች አጎራባች ሀገሮች አንፃር ፥ ከውሀማ አካላት አንፃር ፤ ከ መልክአምድር አካላት አንፃር የምንገልፅ ከሆነ relative location ይባላል። ለምሳሌ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው ከ ጅማ በስተ ምስራቅ ነው ፤ ኢትዮጵያ የምትገኘው ከቀይ ባህር(ውሀማ አካላት) በስተ ሰሜን ነው ወዘተ እንዲህ የቦታዎችን መገኛ የምንገልፅ ከሆነ relative location ይባላል። 📍ታዲያ በ relative location መሠረት ኢትዮጵያ የት ነው የምትገኘው ? 👉Thus in relative term, Ethiopia is a landlocked country located in; East and South East of Sudan.(ከሱዳን በስተምስራቅ ናደቡብ ምስራቅ)። West of Dijbouti.(ከጅቡቲ በስተመዕራብ)። Northeast of south sudan. (ከደቡብ ሱዳን በስተ ሰሜን‐ ምስራቅ)። West and northwest of Somalia. ( + ምዕራብ ና ሰሜን ምዕራብ)። 👉South and southwest of Eritrea. ( ከኤርትራ በስተ ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ)። 👉North of Kenya. (ከኬንያ በስተ ሰሜን)፤ ትገኛለች። ✅ይኸ ኢትዮጵያ ከሌሎች አጎራባች ሀገሮች አንፃር ነው የት እንደምትገኝ የተገለፀው፡፡ ከ አጎራባች ሀገሮች አንፃር መግለፅ ደግሞ Vicinal relative location ይባላል ። ከ ውሀማ አካላት ፤ ከመልክአምድር ፤ ከሌሎች አህጉራት አንፃር ደግሞ ✅In relation to other features in the world the location of Ethiopia might be expressed in the following way, 👉In the Horn of Africa [ ምስራቅ አፍሪካ ነው የምትገኘው] 👉Southwest of the Arabian Peninsula. [ ከአረቢያን ባህር በስተ ደቡብ ምዕራብ] 👉South of Europe[ ከአውሮፓ በስተ ደቡብ] 👉Northwest of the Indian Ocean. [ከህንድ ውቂያኖስ + ሰሜን ምዕራብ] 👉In the Nile Basin[ በናይል ወይም በአባይ ተፋሰስ ሀገራት ውስጥ ነው የምትገኘው፡፡] ✍The relative location of Ethiopia has implications📌for its: A) Climate. B) Socio-cultural. C) Politics (Geopolitics and Hydropolitics).