"በሰው ትዳር ላይ የሚጫወቱ ሴቶች መጨረሻ!" | የሰው ግፍና እንባ በብርሃን ፍጥነት ይመለሳል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
0:00 / 0:00
"በሰው ትዳር ላይ የሚጫወቱ ሴቶች መጨረሻ!" | የሰው ግፍና እንባ በብርሃን ፍጥነት ይመለሳል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
1 233 просмотра · 9 ч назад
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
209 тыс. подписчиков
1 233 просмотра · 9 ч назад
መጽሐፍ ቅዱስ "በሰፈርከው መስፈሪያ ይሰፈርልሃል፤ የዘራኸውንም መልሰህ ታጭዳለህ" ይላል። በዚህ ዓለም ላይ በጣም ከባድ ከሚባሉ ነገሮች አንዱ የሰው ግፍ እና የሰው እንባ ነው። በሰው ህይወት፣ ትዳር እና ነፍስ ላይ መጫወት መጨረሻው አሰቃቂና የራሳችንን ሰላም የሚያሳጣ ነው።
በዚህ አስተማሪ እና ህይወት ቀያሪ ቪዲዮ ውስጥ የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የሰው ግፍና እንባ በብርሃን ፍጥነት መልስ ይዞ የሚመጣበት መንፈሳዊና ተፈጥሮአዊ እውነት።
• ሳናውቀው በንግግራችን፣ በስንፍናችን ወይም በባህሪያችን የሰውን ቤት የምናፈርሰውና ሰዎችን የምንበድለው እንዴት ነው?
• በባለትዳር ወንዶች ላይ የሚማግጡና የሰውን ትዳር የሚያፈርሱ ሴቶች የሚጠብቃቸው አሰቃቂ የህይወት ፍርድ።
• ወንዶች በብዙ ሴቶች ነፍስና ህይወት ላይ መጫወት የሚያስከትለው አደጋ እና የልጆች ፍቅር የሚያመጣው እውነተኛ የመንፈስ እረፍት።
• ገንዘብና ውበት እያለ የሰው ግፍ ስላለ ብቻ አእምሮአቸው ሰላም አጥቶ በገዳም፣ በቸርችና መስጊድ የሚንከራተቱ ሰዎች ምስጢር።
📌 ስለ ትዳር፣ ህይወት እና መንፈሳዊ ስብዕና ግንባታ በቂ እውቀት ለማግኘት፣ የምክር አገልግሎት (Counseling) እና ልዩ ስልጠናዎችን ለመውሰድ፦
📞 ስልክ፦ 0970704050 (ወይም 0988507070)
ቪዲዮውን ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የህይወትና የመንፈስ በረከት ተካፋይ ያድርጉ! ሐሳብ አስተያየትዎንም በኮሜንት ይጻፉልን።
#የሰውግፍ #የሰውእንባ #የዘራኸውንታጭዳለህ #ትዳርእናህይወት #የህይወትመስተዋት #የቤተሰብምክር #መማገጥ #MelhkPodcast #AmharicPodcast #EthiopianCounseling #TsegayeAsefa