Перейти к содержимому

የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ ክፍል ፩፬

Mahidere Sebhat Tihor Holy Trinity Church

0:00 / 0:00

የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ ክፍል ፩፬

244 просмотра · 1 месяц назад
Mahidere Sebhat Tihor Holy Trinity Church
161 подписчик
244 просмотра · 1 месяц назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን። የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የዐሥራት ልጆች፤ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። እነሆ በማኅደረ ስብሐት ትሆር ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል፣ በዚህ በተወደደ የሱባኤ ጊዜ የነፍስ ስንቅ የሚሆን መንፈሳዊ ማዕድ አሰናድተንላችኋል።