Перейти к содержимому

ሃይብሪድ ወይስ ኤሌክትሪክ? የትኛው ይሻላል? ከመግዛትዎ በፊት ይህን ይወቁ!

Adoniyas car review

0:00 / 0:00

ሃይብሪድ ወይስ ኤሌክትሪክ? የትኛው ይሻላል? ከመግዛትዎ በፊት ይህን ይወቁ!

1 434 просмотра · 1 дн. назад
Adoniyas car review
74,3 тыс. подписчиков
1 434 просмотра · 1 дн. назад
🚗 ሃይብሪድ መኪና ወይስ ሙሉ ኤሌክትሪክ (EV)? የትኛው የተሻለ ምርጫ ነው? በኢትዮጵያ የመኪና ገበያ ውስጥ ሁለቱም የመኪና አይነቶች እየተስፋፉ ነው። ግን ከመግዛትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት ብዙ ነገሮች አሉ! በዚህ ቪዲዮ ስለሚከተሉት እንወያያለን፦ 🔋 በሃይብሪድና በኤሌክትሪክ መኪና መካከል ያለው ልዩነት ⛽ የነዳጅና የኤሌክትሪክ ወጪ 💰 የጥገና ወጪና ቁጠባ 🔧 የሁለቱ መኪናዎች ጥቅምና ጉዳት ⚡ የባትሪ አፈጻጸምና የመኪና አጠቃቀም 🇪🇹 ለኢትዮጵያ ሁኔታ የትኛው ይበልጥ ተስማሚ ነው? እርስዎ ቢሆኑ የትኛውን ይመርጣሉ? ሃይብሪድ ወይስ ሙሉ ኤሌክትሪክ? ሀሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን! 📌 ለEV እና Hybrid መኪናዎች ሙያዊ ምርመራ አዶኒያስ ካር ሪቪውን ያግኙ። 👍 LIKE | SHARE | SUBSCRIBE Adoniyas Car Review – ስለ መኪናዎች ከሙያዊ እይታ! #ሃይብሪድ #ኤሌክትሪክመኪና #የመኪናገበያ #ኢትዮጵያ #መኪና #AdoniyasCarReview #HybridVsElectric #ElectricCars #HybridCars #EVEthiopia #BYDEthiopia #CarReview