Перейти к содержимому

ኤክሴል ዳታ አናሊሲስ በአማርኛ | Excel Data Analysis Tutorial

Adnakot Tube

0:00 / 0:00

ኤክሴል ዳታ አናሊሲስ በአማርኛ | Excel Data Analysis Tutorial

52 535 просмотров · 11 месяцев назад
Adnakot Tube
176 тыс. подписчиков
52 535 просмотров · 11 месяцев назад
በዚህ አጠቃላይ የማይክሮሶፍት ኤክሴል (Microsoft Excel) ትምህርት ውስጥ ዳታ አናሊሲስን (Data Analysis) ከመሠረቱ እስከ ባለሙያ ደረጃ እንዴት መስራት እንደሚችሉ በተግባር እንማራለን። 📌 በቪዲዮው የተሸፈኑ ዋና ዋና ነጥቦች: • መግቢያ እና የዳታ አናሊሲስ ጽንሰ-ሀሳብ • ዳታውን ወደ ቴብል (Table) መቀየር • ስታቲስቲካዊ መረጃዎችን ማውጣት (Average, Median, Min, Max) • ኮንዲሽናል ፎርማቲንግ (Conditional Formatting) እና ቪዥዋላይዜሽን • ሪጅን ሊቭል አናሊሲስ (Region Level Analysis & SUMIFS) • ፒቮት ቴብል (Pivot Table) አጠቃቀም እና ስላይሰርስ (Slicers) • የፕሮፊት (Profit) እና የኮስት (Cost) ስሌት ለቀጣይ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የኮምፒዩተር ትምህርቶች ቻናሉን Subscribe ማድረግን አይርሱ! #ExcelAmharic #DataAnalysis #AdnakotTube #ComputerTraining