Перейти к содержимому

የትዳር አጋር አመራረጥ | ለምን አታገባም ? ትዳር በኢስላም

ቁርአን ሐዲስ Quran Hadith

0:00 / 0:00

የትዳር አጋር አመራረጥ | ለምን አታገባም ? ትዳር በኢስላም

9 191 просмотр · 2 года назад
ቁርአን ሐዲስ Quran Hadith
6,66 тыс. подписчиков
9 191 просмотр · 2 года назад
በዚህ ቪድዮ በኢስላም ትዳር ምን አይነት እይታ እንዳለው እና ለትዳር አጋር ምን አይነት ወንድ መምረጥ እንዳለብሽ ለወንዱም ምን አይነት ሴት ለትዳር መምረጥ እንዳለብህ የሚያስተምር ቪድዮ ነው ። የጋብቻ ጠቀሜታዎች የጋብቻ እንቅፋቶች የፍች ምክንያቶች ምን ምን ናቸው ። 0:00 ትዳር በኢስላም 0:22 ስለ ዘዋጅ ስለ ትዳር እንተዋወስ 0:35 እስልምና ትዳርን ያበረታታል 1:16 ማግባት የነብያት ሱና ነው 6:36 አራት የነብያት ሱናዎች 7:00 ማግባትን የቻለ ያግባ በሐዲስ ታዟል 9:30 የባል እና የሚስት ውዴታ ይለያል 10:32 የትዳር ጠቀሜታዎች 10:42 አንደኛው የአላህን ትእዛዝ እና የነብዩን ሱና መፈፀም 10:55 በማግባትህ ብዙ አጅር ታገኛለህ 11:12 ትዳር ሪዝቅህ እንዲሰፋ ሰበብ ነው 11:25 ለምን አታገባም ? 14:30 ትዳርን ለመሰተር ብሎ የሚያገባ አላህ ያግዘዋል 16:10 ትዳር ስሜትን ለመጠበቅ ያስፈልጋል 17:20 ትዳር ለሙስሊሙ ኡማ መብዛት ሰበብ ይሆናል 19:30 ለሁለቱም ባለትዳሮች መሰተሪያ ነው ጋብቻ 20:30 ብዙ ሀሰና ለማግኘት ሰበብ ነው ትዳር 22:00 ሷሊህ ልጆችን ከወለዱ ቢሞቱ ለእራሱ አይቋረጥባቸውም አጅር 24:20 የትዳር አጋር አመራረጥ ተጨማሪ ቪድዮ ለባለትዳሮች ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም    • ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም