የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ሙሉ ክፍል | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ | የቤተ ክርስቲያን የ2000 ዓመታት አስደናቂ ታሪክ
አትሮኖስ Atronos
0:00 / 0:00
የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ሙሉ ክፍል | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ | የቤተ ክርስቲያን የ2000 ዓመታት አስደናቂ ታሪክ
4 585 просмотров · 6 месяцев назад
አትሮኖስ Atronos
22,8 тыс. подписчиков
4 585 просмотров · 6 месяцев назад
የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ (የቀድሞው የሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ) ያዘጋጁትን "የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ" የተሰኘውን ድንቅ መጽሐፍ በአትሮኖስ ተዘጋጅቶ የቀርቧል። ከክፍል አንድ፤ ከመቅድም ጀምሮ እስከ ምዕራፍ 11 በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል። ይህ ቪዲዮ የክርስትና እምነት ከተመሠረተበት ጀምሮ እስከ መካከለኛው ዘመን የደረሰውን ታላቅ የታሪክ ጉዞ በዝርዝር ይተርካል።