Перейти к содержимому

ፊትን እንደ ህጻን የሚያለሰልሰው ታምረኛው የሩዝ የፊት ክሬም አሰራር ማዲያትና ጥቁር ነጠብጣብን የሚያጠፋ

tigest tadesse ቲዩብ12

0:00 / 0:00

ፊትን እንደ ህጻን የሚያለሰልሰው ታምረኛው የሩዝ የፊት ክሬም አሰራር ማዲያትና ጥቁር ነጠብጣብን የሚያጠፋ

1 523 просмотра · 4 дн. назад
tigest tadesse ቲዩብ12
46,5 тыс. подписчиков
1 523 просмотра · 4 дн. назад
የዛሬው ቪዲዮችን የኮሪያ ሴቶች የፊት ቆዳቸው ሁልጊዜም እንደ ህጻን ለስላሳ፣ አንጸባራቂና ከማዲያት የጸዳ እንዲሆኑ የሚጠቀሙበትን ልዩ የተፈጥሮ የፊት ክሬም አሰራር በቤት ውስጥ አብረን እንሰራለን! በቤት ውስጥ በቀላሉ በሚገኙ ግብአቶች ፊትን እንዴት ማጽዳት እና ጥቁቁር ነጠብጣቦችን ማስተካከል እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ ተካቷል። ቪዲያውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉት። ይህን ቪዲዮ ከወደዱት: Like (ላይክ) ማድረግ Subscribe (ሰብስክራይብ) በማድረግ ቤተሰብ መሆን ሀሳብዎን በኮሜንት ማካፈል አይርሱ! #Skincare #RiceCream #NaturalBeauty #የፊት_ክሬም #ውበት #ማዲያት_ማስወገጃ