Yishak Sedik& Yidne ዛሬም ይሰራል አምልኮ |ይሳቅ ሰዲቅ እና ይድነቅ ንብረት |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
JPS TV WORLD WIDE
0:00 / 0:00
Yishak Sedik& Yidne ዛሬም ይሰራል አምልኮ |ይሳቅ ሰዲቅ እና ይድነቅ ንብረት |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
7 043 просмотра · 2 дня назад
JPS TV WORLD WIDE
498 тыс. подписчиков
7 043 просмотра · 2 дня назад
ዛሬም ይሰራል" | ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከይሳቅ ሰዲቅ እና ይድነቅ ንብረት ጋር
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! በዚህ ቪድዮ ላይ መንፈስን የሚያድስ እና የእግዚአብሔርን ታማኝነት የሚያውጅ ታላቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ እና ዘማሪ ይድነቅ ንብረት ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል። አብረውን በመዘመር እና በመባረክ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ!
📍የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
(Jesus Prophetic Spirit Church)
🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦
/ @prophethenokgirma
#Worship #EthiopianGospelSong #ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #የአምልኮጊዜ #YishakSedik #YidnekNibret #ZaremYeseral #ProtestantSong
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን