Перейти к содержимому

በዳቦ ቤት የተጀመረው የፍቅር ታሪክ | Anyone But You

Film tube (ፊልም ትዩብ)

0:00 / 0:00

በዳቦ ቤት የተጀመረው የፍቅር ታሪክ | Anyone But You

70 просмотров · 7 дней назад
Film tube (ፊልም ትዩብ)
252 подписчика
70 просмотров · 7 дней назад
🎬 እንኳን ወደ Film Tube በደህና መጡ! 🍞❤️ በዳቦ ቤት የተጀመረው የፍቅር ታሪክ | Anyone But You በአንድ የዳቦ ቤት የተጀመረ የሚመስለው ቀላል ግንኙነት… በኋላ ግን ሁለት ሰዎችን ወደ ሚጠበቅ ያልነበረ የፍቅር ጉዞ ይመራቸዋል። ❤️ ዛሬ Anyone But You የተሰኘውን የፍቅርና የኮሜዲ ፊልም በአማርኛ በአጭርና አስደሳች መልኩ እንተርክላችኋለን። ሁለቱ ገጸ-ባህሪያት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ምን አጋጠማቸው? እና ይህ ግንኙነት በመጨረሻ ወደ እውነተኛ ፍቅር ይቀየራል? 🎬 ፊልሙን ከወደዳችሁ Like 👍 አድርጉ፣ Subscribe 🔔 አድርጉ እና ለጓደኞቻችሁ አጋሩት። #AnyoneButYou #የፍቅርታሪክ #የፊልምማጠቃለያ #AmharicMovieRecap #MovieRecap #አማርኛ