Перейти к содержимому

START ጀምሩ! ለፈተና በዚህ መንገድ ተዘጋጁ | Exam Preparation Tips

Class Of Kena

0:00 / 0:00

START ጀምሩ! ለፈተና በዚህ መንገድ ተዘጋጁ | Exam Preparation Tips

56 просмотров · 3 недели назад
Class Of Kena
27 подписчиков
56 просмотров · 3 недели назад
ለፈተና መዘጋጀት ማለት ብዙ ሰዓት መቀመጥ ብቻ አይደለም። ትክክለኛ የጥናት ዘዴ፣ የጊዜ አጠቃቀም እና የተዘጋጀ የጥናት እቅድ ያስፈልጋል። በዚህ ቪዲዮ ለፈተና በተሻለ መንገድ እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ፣ ጊዜዎን እንዴት መመራት እንደሚችሉ፣ ምን ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ እና በፈተና ወቅት ውጤታማ ለመሆን የሚረዱ ጠቃሚ የጥናት ምክሮችን እንካፈላለን። 🎯 ይህ ቪዲዮ በተለይ ለ12ኛ ክፍል እና Entrance Exam ለሚዘጋጁ ተማሪዎች ጠቃሚ ነው። 👉 ከዛሬ ጀምሩ! 👉 የጥናት እቅድዎን ያዘጋጁ! 👉 በትክክለኛው መንገድ ይዘጋጁ! Subscribe to Class of Kena 🔔 ለተጨማሪ የትምህርት፣ Entrance Exam እና የጥናት ምክሮች።