Перейти к содержимому

አዲስ አበባ በምሽት ምን ትመስላለች? Addis Ababa at Night 🌃

Ethio Express News

0:00 / 0:00

አዲስ አበባ በምሽት ምን ትመስላለች? Addis Ababa at Night 🌃

74 просмотра · 4 дня назад
Ethio Express News
30 подписчиков
74 просмотра · 4 дня назад
በዛሬው ልዩ ቪዲዮአችን የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ በምሽት ምን ያህል እንደተለወጠች እና እንደበራች አብረን እንቃኛለን። በቅርቡ ከተካሄደው የኮሪደር ልማት በኋላ አዲስ አበባ በምሽት አዲስ የውበት ካባ ተጉናጽፋለች። በየመንገዶቹ ዳርቻ የተተከሉት የጎዳና መብራቶች፣ ሰፊና ጽዱ የእግር መንገዶች፣ በቀለማት ያሸበረቁ ፏፏቴዎች፣ የታደሱ ታሪካዊ ህንፃዎች እና ዘመናዊ ፓርኮች ከተማዋን በምሽት የብርሃን ውቅያኖስ አስመስለዋታል። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት LIKE ማድረግ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ SHARE ማድረግ እና ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE በማድረግ የደወል ምልክቷን መጫን አትርሱ! የእናንተ አስተያየት ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው፤ አዲስ አበባ በምሽት ስላላት ውበት ያላችሁን ስሜት በኮሜንት መስጫው ላይ ያካፍሉን! #AddisAbaba #Ethiopia #AddisAbabaAtNight #CorridorDevelopment #AddisAbabaBeauty #VisitEthiopia #EthiopianTourism #አዲስአበባ #ኮሪደርልማት #ኢትዮጵያ