ከንቱ ልፋት (Kentu Lefat) - New Amharic Music 2026 | HabeshaSoul #aicover #milkiyas #mofercoffee
Habeshasoul
0:00 / 0:00
ከንቱ ልፋት (Kentu Lefat) - New Amharic Music 2026 | HabeshaSoul #aicover #milkiyas #mofercoffee
70 570 просмотров · 3 месяца назад
Habeshasoul
9,77 тыс. подписчиков
70 570 просмотров · 3 месяца назад
Welcome to another release from HabeshaSoul!
"ከንቱ ልፋት" (Kentu Lefat) is a deep, soulful journey exploring the heavy emotions of unrequited love. Sometimes, giving your heart to someone who doesn't feel the same way feels like having an answer to a question that was never asked. Blending nostalgic 90s R&B vibes with smooth Ethio-jazz influences.
Sit back, feel the music, and let the story unfold.
✨ Don't forget to LIKE, COMMENT, and SUBSCRIBE to HabeshaSoul for more new music!
🎵 Lyrics / ግጥም:
በራሴ አለም ስኖር ነበረ ፈዝዤ
ዛሬ ሁሉም ገባኝ በፍቅርሽ ተይዤ
ታዲያ የኔ ፍቅር ብቻውን ምንድነው?
ጥያቄ የሌለው መልስ እንደማለት ነው።
እኔም አውቄ አይደል ድንገት ቢጠልፈኝ ነው
የፍቅርሽ ምርኮኛም መሆኔን አውቃለው
መሆኔን አውቄም አስረድቼሻለው
አስረድቼሽም ግን ትርጉም አጥቻለው።
ከንቱ ልፋት፣ ከንቱ ድካም
የብቻ ፍቅር የለውም ጣዕም
አንቺን ማፍቀሬ ጥፋት ቢሆንም
ልቤን ላስቆመው አልቻልኩም ምንም
ቀንና ሌሊቱ ባንቺ ሀሳብ ነጉዶ
እንባዬ ይፈሳል የኔን ልብ ከድቶ
አትወጂኝም ብዬ ራሴን ባሳምንም
ከፍቅርሽ እስራት መውጣት አላስብም
#HabeshaSoul #aicover #mofercoffee #AmharicMusic #EthiopianMusic #AddisMusic #EthiopianRnB #NewAmharicMusic