ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ እንዳትቸገሩ እነዚህን 20 ወሳኝ ክህሎቶች እወቁ | Stop Applying for Jobs Without These 20 Word Skills
Adnakot Tube
0:00 / 0:00
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ እንዳትቸገሩ እነዚህን 20 ወሳኝ ክህሎቶች እወቁ | Stop Applying for Jobs Without These 20 Word Skills
13 692 просмотра · 1 г. назад
Adnakot Tube
176 тыс. подписчиков
13 692 просмотра · 1 г. назад
ስራ ቦታ፣ በኦንላይን ስራዎች ወይም ለግል ስራዎ ማይክሮሶፍት ወርድ (Microsoft Word) ሲጠቀሙ ሊያጋጥሙዎ የሚችሉ 20+ በጣም መሰረታዊ እና ወሳኝ ክህሎቶችን በዚህ አጠቃላይ ቪዲዮ ውስጥ በተግባር እናሳይዎታለን።
በዚህ ቪዲዮ የሚማሯቸው ዋና ዋና ነጥቦች:
[00:38] 1. መሰረታዊ የጽሁፍ ፎርማቲንግ (Formatting & Change Case)
[02:36] 2. ፓራግራፍ አላይመንት እና ላይን ስፔሲንግ (Paragraph Alignment & Line Spacing)
[04:24] 3. ቡሌቶች እና የቁጥር አሰጣጥ (Bullets & Numbering)
[06:38] 4. ቴብል ክሬት ማድረግ እና ማስተካከል (Creating & Formatting Tables)
[11:26] 5. ፔጅ ሴትፕ፣ መርጂን እና ኦሬንቴሽን (Page Setup & Margins)
[13:24] 6. ሄዲንግ እና ሰብ ሄዲንግ (Headings & Styles)
[15:27] 7. ምስሎች፣ ስማርት አርት እና ሼፖች (Images, SmartArt & Shapes)
[22:28] 8. ትራክ ቼንጅ እና ኮሜንት መስጠት (Track Changes & Comments)
[23:56] 9. ስፔሊንግ እና ግራመር ቼክ (Spelling & Grammar Check)
[25:38] 10. ሃይፐርሊንክ እና ቡክማርክ (Hyperlinks & Bookmarks)
[29:31] 11. ቴምፕሌቶች እና ፒዲኤፍ ሴቭ ማድረግ (Templates & PDF Conversion)
[32:21] 12. ፋይንድ እና ሪፕሌስ (Find & Replace)
[34:28] 13. ኮለመኖች እና ሜይል መርጅ (Columns & Mail Merge)
[38:50] 14. ፔጅ ብሬክ፣ ሴክሽን ብሬክ እና አውቶማቲክ ቴብል ኦፍ ኮንቴንት (Section Breaks & Table of Contents)
[42:28] 15. ሄደር፣ ፉተር እና ፔጅ ነበር (Header, Footer & Page Numbers)
[46:52] 16. ዋና ዋና የኪቦርድ ሾርትከቶች (Keyboard Shortcuts)
🔔 አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ።
#MSWord #MicrosoftWord #AmharicTutorial #AdnakotTube #ComputerTraining #ማይክሮሶፍትወርድ