ቃና ዘገሊላ ምልጣን Qana Zegelila Miltan 2018
አሰርገዋ Asergewa
0:00 / 0:00
ቃና ዘገሊላ ምልጣን Qana Zegelila Miltan 2018
6 640 просмотров · 8 л. назад
አሰርገዋ Asergewa
3,39 тыс. подписчиков
6 640 просмотров · 8 л. назад
ምልጣን
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኀኒነ
በቃና ዘገሊላ ከብካብ ኮነ፡፡
ትርጉም፦ ከእኛ ተሠውሮ የነበረው ዛሬ የተገለጠ ሆነ መድኃኒታችን የሚያስደንቅ ተአምርን አደረገ በቃና ዘገሊላ ሠርግ ሆነ
እስመ ለዓለም
ዘበዳዊት ተነበየ ወበዮሐንስ ጥምቀተ ኃርየ በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ፡፡
ትርጉም፦ በዳዊት ትንቢት የተናገረ በዮሐንስ እጅ መጠመቅን የመረጠ እሱ ነው በቃና ዘገሊላ ውኃውን ወይን አደረገ የቃልህ መዓዛ ጻሎቴን ይቀበል