Перейти к содержимому

ሱረቱል ፈለቅን በተጅዊድ ህጎች በትክክል ለመቅራትበሱረቱል ፈለቅ አቀራረብ ላይ የሚሰሩ የተለመዱ ስህተቶችና ማስተካከያቸውሱረቱል ፈለቅን ደረጃ በደረጃ

ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى

0:00 / 0:00

ሱረቱል ፈለቅን በተጅዊድ ህጎች በትክክል ለመቅራትበሱረቱል ፈለቅ አቀራረብ ላይ የሚሰሩ የተለመዱ ስህተቶችና ማስተካከያቸውሱረቱል ፈለቅን ደረጃ በደረጃ

1 367 просмотров · 5 мес. назад
ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى
1,64 тыс. подписчиков
1 367 просмотров · 5 мес. назад
ሱረቱል ፈለቅን በተጅዊድ እና በቀላሉ ለመቅራት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከክፉ ነገሮች ሁሉ መጠበቂያ የሆነችውን ታላቋን ሱራ (ሱረቱል ፈለቅ) በተጅዊድ ህጎች መሠረት እንዴት በትክክል መቅራት እንደምንችል እንማራለን። በተለይ በዚህ ሱራ ውስጥ የሚገኙትን የ"ቁልቁላ" (Qalqalah) ድምፆችና ሌሎች ህጎችን በጥንቃቄ እንለማመዳለን። በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች፦ የእያንዳንዱ አንቀጽ ትክክለኛ አነባበብ። የቁልቁላ (Qalqalah) ህጎች አተገባበር። በቃላት መጨረሻ ላይ የሚደረጉ ማቆሚያዎች (Waqf)። ትምህርቱ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share ያድርጉ። ለተጨማሪ ትምህርቶች Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። تعلم تجويد سورة الفلق وإتقان مخارج الحروف نقدم لكم في هذا الدرس شرحاً مبسطاً لكيفية قراءة سورة الفلق بطريقة صحيحة وفق أحكام التجويد. نركز بشكل خاص على أحكام القلقلة ومخارج الحروف لضمان تلاوة سليمة وخالية من الأخطاء الشائعة. محتويات الدرس: النطق الصحيح لكل آية مع التركيز على المخارج. تطبيق أحكام القلقلة عند الوقف. تنبيهات حول الأخطاء التي يقع فيها المبتدئون. اشتركوا في القناة لتصلكم سلسلة دروس تجويد قصار السور. Master Surah Al-Falaq with Proper Tajweed - Step by Step Guide In this lesson, we cover the correct recitation of Surah Al-Falaq using essential Tajweed rules. This Surah is vital for protection, and learning how to pronounce its letters and apply the Qalqalah rules correctly will enhance your daily prayers. What this video covers: Word-by-word pronunciation and articulation (Makharij). Mastering the Qalqalah (bouncing) sounds. Practical tips to avoid common recitation mistakes. If you enjoy this content, please Like, Comment, and Subscribe to support our channel and stay updated on new lessons #learnquran #qaidanuraniya #quranforbeginners #education #tajweed #islamiceducation