Перейти к содержимому

ትሁት ክፍል 208

Guregna Media - ጉረኛ ሚዲያ

0:00 / 0:00

ትሁት ክፍል 208

1 831 просмотр · 16 часов назад
Guregna Media - ጉረኛ ሚዲያ
37,6 тыс. подписчиков
1 831 просмотр · 16 часов назад
#ethiopia #ethiopianfilms #drama #life #ትሁት ትሁት ልብ አንጠልጣይ ድራማ ክፍል 208 ውብ ቀን እንዲሆንልን! ፈጣሪ አዲስን ቀን ውብ አድጎና ያስለመደንን የጸሃይ ብርሃን፣ እስትንፋስና የሚያስብ አእምሮ ሲሰጠን የቀረው ስራ የእኛ ነው፡፡ ይህ ስራ ግማሹ ውሳኔያችን፣ ግማሹ ደግሞ ጥንካሬያችን ነው! የዛሬዋ ቀን ውብ እንድትሆን ውሳኔን ይጠይቃል፡፡ ይህ ውሳኔ፣ ለአናሳ ነገር አለመደላደልን፣ በጎ በጎውን ማሰብን፣  ያለፈውንና ፈጽሞ የማይመለሰውን መርሳትን፣ በእቅድ መኖርንና የመሳሰሉት ያካትታል፡፡ የዛሬዋ ቀን ውብ እንድትሆን ጥንካሬንም ይጠይቃል፡፡ ይህ ጥንካሬ፣ ምንም ነገር ብናደርግ መለወጥና ማስወገድ የማንችላቸውን ነገሮች ተቋቁሞ ማለፍን፣ መውጣትና መስራትን፣ በተከፈተልን መስክ ንቁ ተሳትፎ ማድረግንና የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡ የቀናችሁን ውበት የሰዎች አመለካከትና ንግግር አይወስንላችሁ፡፡ በተሳካውና ባልተሳካው ምክንያትም ቢሆን የቀናችሁን ውበት አትወስኑት፡፡ “ቀኔ ውብ ነው!!!” ብላችሁ ጀምሩ፡፡ ውብ እና የተባረከ ሰኞ ይሁንላችሁ!