#Ethiopia#ኢትዮጵያ ታላላቅና እንቁ መኮንኖችዋን ያጣችበት የ69ኙና የ81ዱ#መፈንቅለመንግስት #ColonelAsratDesta#ESAT#zehabesha#EBS.
Ethiopian cream of the crop 1969 Eth. Calendar
0:00 / 0:00
#Ethiopia#ኢትዮጵያ ታላላቅና እንቁ መኮንኖችዋን ያጣችበት የ69ኙና የ81ዱ#መፈንቅለመንግስት #ColonelAsratDesta#ESAT#zehabesha#EBS.
45 073 просмотра · 5 лет назад
Ethiopian cream of the crop 1969 Eth. Calendar
1,29 тыс. подписчиков
45 073 просмотра · 5 лет назад
ይህ ቪዲዮ ማስታወሻነቱ ኢትዮጵያን በቅንነትና በታላቅ ክህሎት ለፍተውና ደክመው አገልግለው የማይተካ ህይወታቸውን በጨካኞች እጅ ላጡት የጥር26፣ 1969ኙ እና የግንቦት 8፣1981ዱ መፈንቅለ መንግስት ሰማዕታት ነው። ልክ በዚህ ወር (ጥር 26፣1969ዓ.ም) እብሪተኛውና አምባገነኑ ሻለቃ መንግስቱ ሐይለማርያም እጅግ በሚያስከፋና በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የሀሳብ ልዩነትና የበላይነት የነበራቸው ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ከፍ ባለ ሀገር አቀፍ ደረጃ ያስተዳድሩ የነበሩ ከፍተኛ መኮንኖችን/አመራሮችን (ርዕሠ ብሄርሩን ጄነራል ተፈሪባንቲን) ጨምሮ ጨፍጭፎ ገድሎ እሱና የተወሰኑ ግለሰቦች ብቻ በሚያውቁት ቦታ ቀብረዋቸዋል። መንግስቱ ሐየለማርያም የርዕዮት አለማዊ ፍላጎቱን ለማሳካት ሲል የ7 ንፁሀንን ህይወት እንዲሁም ተጨማሪ 11 ሰማቸው በአዋጁ ይልተጠቀሱ እፁሀንን በጥር 26፣1969ዓ.ም በከንቱ ደማቸውን በማፍሰስ ነብሳቸውን አጥፍቷል። ከነዛም መሀል አባቴ ኮሎኔል አስራት ደስታ አንዱ ነበሩ። መንግስቱ ሐይለማሪያም እና መሰሎቹ አንድ እዲያውቁት የምፈልገው ነገር ቢኖር ምንም እንኳን አባቴን ቢገድለውም (ቢገድሉትም) ነገር ግን በአባቴ ውስጥ የነበረውን የጀግንነቱን ስነ ልቦና ግን መቼም አንዳልገደለውና (እንዳልገደሉት) መቼም እንደማይገድለው (እንደማይገድሉት) በደንብ እንዲያውቁት ነው። ምክንያቱም የጀግንነት ስነ ልቦና የማይዳሰስና የማይነካ በአንድ ጀግና ሰው ውስጥ ኖሮ ወደፊትም የሚኖር ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሄድ ቁሳዊ ያልሆነ የሰው ልጅ ትልቅ ሀብት በመሆኑ በእኔም ሆነ በእኔ ልጆች ውስጥ ያለ ወደፊትም ለዘላለም የሚኖር መሆኑን አስረግጬ ለመናገር እወዳለሁ።
ኢትዮጵያ ከነ ሙሉ ክብሯ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።
ለሞቱት ጀግኖች አባቶቻችን ነብሳችሁን ይማርልኝ!!!
ፍርድ ከፈጣሪ!
አመሰግናለሁ
የኮሎኔል አስራት ልጅ ዮናስ ።
ስለ ኮሎኔል አስራት ደስታ ህይወት ታሪክ እና ስለ መፈንቅለ መንግስቱ ሌሎች ቪዲዮዎች ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇
• #Ethiopia#የኢትዮጵያ ታላላቅና እንቁ#ColonelAsratDes...
• #Ethiopia#ኢትዮጵያ ታላላቅና እንቁ መኮንኖችዋን ያጣችበት የ6...
• ይድረስ ለ#ኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት #ሀገራዊምክክርኮሚሽን#ሀገር...
• #Ethiopia|Col#Mengistu must stand trial ki...
• #ጥር261969#መፈንቅለመንግስት #colonelasratdesta#Fe...
• #Ethiopia| የ#ኮ/ልአስራትደስታ እና የ#ዶ/ርሰናይልኬ ልጆች ...
• #Ethiopia|ግብፅ እና ሱዳን ለሚሰነዝሩት ዛቻ በኮሎኔል አስራት...
• #Ethiopia|The Feb 3,1977 Coup d'état by #M...
• የአረመኔው #ኮሎኔልዳንኤልአስፋው ህይወት ፍጻሜHe killed #Ma...
• Видео
• #Ethiopia|የ#ኮሎኔልአስራትደስታ ልጅ አስተያየት በወቅታዊ ሀገ...
• #ColonelAsratDesta's son message & condole...
#Zehabesha12News#ColonelAsratDesta#UstathJemalBeshir#EBS#EBC#ESAT#gerd
#GeneralTeferiBanti#GeneralGetachewNadew##ColonelAtnafuAbate
#ColonelHiruyHaileselassie#ColonelMengistHailemariam#MajorMengistuHaileMariam
#MajorSisayHabte#CaptainMogesWoldeMichael#CaptainAlemayhuHaile
#CaptainTeferaDeneke#የ69ኙ#መፈንቅለመንግስት#የ81ዱመፈንቅለመንግስት #theethiopia #kingsofabbay #ዘኢትዮጵያ #ethioforumኢትዮፎረም #donkeytube
This presentation is Prepared & Presented By: Mr. Yonas Asrat
Mr. Yonas Asrat is the son of the late Colonel Asrat Desta. Colonel Asrat Desta was a high-ranking military official of the Ethiopian government who was brutally executed along Head of State General Teferi Banti and five other high ranking military officials in a coup d'état orchestrated and carried out by Colonel (Major) Mengistu Haile Mariam and his right-hand man Colonel Daniel Asfaw who was the head of his security and killing squad.
RIP! to my father and all our fallen heroes who have lost their lives in the hands of those monsters.
Thanks
Yonas Asrat, Colonel Asrat Desta's son.
Zehabesha News | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Addis Dimts Radio| Dire Tube | Mogachoch, EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music| DireTube| MinLitazez| Ethiopian Comedy| Ethiopian Drama| Ethiopian Movies| Ethiopian Music| JTV Min Addis | Yeneta Tube| Andafta Media| Ethio360| BBC Amharic News| BBC Africa News| Kana drama | Kana Television | EBS TV World Wide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | LTV World | Arts TV World|ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Fana Television | Nahoo TV | Kana TV.
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv #esheteassefa #meazabirru #haqenasaq