Перейти к содержимому

አለቤ ሾው ሁለገብ ኮሜዲያንና ዲጄ ዳኒ ቁንጮ Etv | Ethiopia | News

EBC

0:00 / 0:00

አለቤ ሾው ሁለገብ ኮሜዲያንና ዲጄ ዳኒ ቁንጮ Etv | Ethiopia | News

104 610 просмотров · 4 года назад
EBC
2,18 млн подписчиков
104 610 просмотров · 4 года назад
ኢቲቪ አርካይቭ የተወዳጆቹን ኮሜዲያኖች አለባቸው ተካና ዳንኤል ቁንጮን የአለቤ ሾው ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን። ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ በ1970ዓ.ም አዲስ አበባ 4ኪሎ – ፊት በር ነበር የተወለደው፡፡ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በዳግማዊ ምኒሊክ ተማረ፡፡ ትያትር በተለያዩ ክበባት ተምሯል – ሰዓሊም ነበር፡፡ ዳንኤል ቁንጮ – በተለያዩ ክለቦች በዲጄነት ያገለገለ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ፒያዛ – በአካል ሆቴል እና 22 ማዞሪያ – ሰገን ሆቴል ይጠቀሳሉ፡፡ ኮሜዲያን ዳኒ ቁንጮ በርካታ የኮሜዲ ሥራዎቹን አበርክቷል፡፡ ይህንን ልዩ ቆይታ እንድትከታተሉ ጋበዝን። #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily