የዘማሪውን ስም የመገመት ጨዋታ | Guess the Singer, Melhik Choir 2025
Melhik Choir
0:00 / 0:00
የዘማሪውን ስም የመገመት ጨዋታ | Guess the Singer, Melhik Choir 2025
30 980 просмотров · 1 год назад
Melhik Choir
11,1 тыс. подписчиков
30 980 просмотров · 1 год назад
ሰላም እንዴት ናችሁ፤ የዛሬው ጨዋታ ሚሆነው የዘማሪውን ስም መገመት ነው።
Screen ላይ የተለያዮ ኢሞጂዎችና ምልክቶች ይቀመጥላቸዋል እነሱን አይተው የዘማሪውን ስም ከነ አባቱ ይጠራሉ።
ቀድሞ የዘማሪውን ስም ከነ አባቱ ያወቀ 100 ብሩን ያነሳል።
እናንተም ተመልካቾቻችን የዘማሪ ስም እየገመታችሁ አብራችሁን እንድትጫወቱ እንጋብዛችኋለን።
Like share subscribe ማድረግ እንዳይረሳ።
#choir #entertainment #gospelchoir #gospelmusic #ethiopianentertainment