Перейти к содержимому

🟢 ልደታ ለማርያም _ Lideta lemaryam 🟡 ወርሐ ፅጌ 🔴 አርጋኖን ዘእሁድ| theotokos media

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

0:00 / 0:00

🟢 ልደታ ለማርያም _ Lideta lemaryam 🟡 ወርሐ ፅጌ 🔴 አርጋኖን ዘእሁድ| theotokos media

26 009 просмотров · 1 день назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
70,1 тыс. подписчиков
26 009 просмотров · 1 день назад
📌 ርዕስ፦ ጥቅምት 01 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሓዊ የልደቷ መታሰቢያ በዓል !! - ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን አርጋኖን ማርያም ዘሰኑይ| Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው፦ በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ጥቅምት 1 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ወርሓዊ የልደት በዓል ን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ለሰው ልጆች ያደረገችውን ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን እና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ኤዶምን በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት በእመቤታችን አማላጅነት ለምታምኑና በረከቷን ለምትሹ ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ነው። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ፦ ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ መሆኑንና በ AI ያልተሰራ። ጽሑፍ (Script)፦ ተአምረ ማርያምን የአርጋኖን የምስጋና ፀሎት እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ በቴዎቶኮስሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #እመቤታችን #ጥቅምት 1#ፆመ ፍልሰታ #TheotokosMedia #ተአምረ_ማርያም #ዉዳሴ ማርያም #ድንግል_ማርያም #ልደታ ማርያም#ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #TheotokosMedia #Ethiopia#Orthodox #አርጋኖን #tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ #arganon