Перейти к содержимому

የኢትዮጵያ ቡና ወደ ቻይና፣ ህንድና ሩሲያ፡ አዲሱ የብሪክስ የንግድ ዕድል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የኢትዮጵያ ቡና ወደ ቻይና፣ ህንድና ሩሲያ፡ አዲሱ የብሪክስ የንግድ ዕድል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

4 852 просмотра · 19 ч назад
EBC
2,17 млн подписчиков
4 852 просмотра · 19 ч назад
ኢትዮጵያ ከቡና ኤክስፖርት የምታገኘውን ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደጓን ተከተሎ፣ የአገሪቱ አርሶ አደሮች ምርታቸውን ባልተንዛዛ የንግድ ሂደት ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚችሉበት ዕድል እየሰፋ መጥቷል፡፡ ኢትዮጵያ የተቀላቀለችው የብሪክስ ስብስብም እንደ ቻይና፣ ህንድ እና ሩሲያ ላሉ ከፍተኛ የግዥ አቅም ላላቸው ሀገራት የቡናና ሌሎች ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ ትልቅ ስትራቴጂያዊ መደላደል ፈጥሮላታል፡፡ #Ethiopia #EthiopianCoffee #BRICS #EthiopianEconomy #CoffeeExport #EthiopianFarmers #Trade #China #Russia #India #ኢትዮጵያ #የኢትዮጵያቡና #ብሪክስ #አርሶአደር #ኤክስፖርት #ebc #etv #ebcdotstream #news