Перейти к содержимому

2019 ኑሮ በ አዲስ አበባምን ይመስላል?

Lili ena Muler

0:00 / 0:00

2019 ኑሮ በ አዲስ አበባምን ይመስላል?

13 717 просмотров · 16 часов назад
Lili ena Muler
56,5 тыс. подписчиков
13 717 просмотров · 16 часов назад
ሰላም ውድ የ Lili ena Muler ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ! 👋 በዛሬው ቪድዮአችን የወቅቱን የአስቤዛ ገበያ እና የዕቃዎች ዋጋ ዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ዘይት እና ሌሎች የቤት ውስጥ መሠረታዊ አስቤዛዎች አሁን ላይ ምን ያህል ዋጋ እንዳላቸው እያየን አብረን እንወያያለን። በተጨማሪም አብሮ የመስራት የቤት ውስጥ ቆይታችንን እና ቀላልና ጣፋጭ የምግብ ዝግጅቶችን አካተንበታል። ቪድዮውን ወደዳችሁት ላይክ (Like)፣ አስተያየት (Comment) እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግዎን አይርሱ! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ። መልካም ቆይታ! ❤️ #LiliEnaMuler #የአስቤዛዋጋ #EthiopianVlog #Ethiopia #HabeshaVlog