Перейти к содержимому

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ድጋሜ ተመረጡ | የብር የመግዛት አቅም አደገ | በህንፃዎች ላይ የተላለፈው አዲስ መመሪያ | Gebeya Bussiness

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ድጋሜ ተመረጡ | የብር የመግዛት አቅም አደገ | በህንፃዎች ላይ የተላለፈው አዲስ መመሪያ | Gebeya Bussiness

4 910 просмотров · 10 часов назад
Gebeya Media - ገበያ
665 тыс. подписчиков
4 910 просмотров · 10 часов назад
ገበያ ቢዝነስ ዜና | Gebeya Business News በዛሬው የቢዝነስ ዜና ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ዋና ዋና መረጃዎችን እናቀርባለን። ሰባተኛውን ዙር ምርጫ ተከትሎ፤ የክልል ምክር ቤቶች መስራች ጉባኤያቸውን ማካሄድ መጀመራቸውን። የገንዘብ ሚኒስቴር ከቀረጥና ታክስ ነፃ መብት አዲስ ማሻሻያ ማድረጉን። ሕንፃዎች ጂምናዚየምና የመጀመሪያ ሕክምና መስጫ ቦታ እንዲኖራቸው አስገዳጅ መመሪያ መውጣቱን። የብር የመግዛት አቅም በገበያው ከተወሰነ በኋላ ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ ክምችት መጠን 20 በመቶ ማደጉን። ብሔራዊ ባንክ የሳይበር ደህንነትና የማጭበርበር የሚከታተል ዳይሬክቶሬት ሊያቋቁም መሆኑንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። Welcome to Gebeya Media – Gebeya Business News, your trusted source for Ethiopian business, investment, market updates, and economic news. 7th round of elections, Regional Councils have started holding their founding conferences. Ministry of Finance has introduced a new revision to duty-free and tax exemption privileges. A mandatory directive has been issued requiring buildings to include space for gyms and first-aid medical facilities. Deposit-held foreign currency reserves grew by 20 percent following the market-based determination of the Ethiopian Birr's purchasing power. National Bank of Ethiopia is set to establish a dedicated directorate to monitor cybersecurity and fraud, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe to Gebeya Media. #GebeyaMedia ​#GebeyaBusinessNews​EthiopiaElections #RegionalCouncils #EthiopianPolitics #7thRoundElections #EthiopiaFinance #TaxExemption #DutyFreeEthiopia #MoFEthiopia #EthiopiaConstruction #BuildingDirective #UrbanDevelopmentET #EthiopiaHealth #EthiopianBirr #EthiopiaEconomy #ForexEthiopia #EconomicReformET #NationalBankOfEthiopia #CybersecurityEthiopia #FintechEthiopia #FraudPrevention