ምን ትራባለህ? 🔥| ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
JPS TV WORLD WIDE
0:00 / 0:00
ምን ትራባለህ? 🔥| ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
1 173 просмотра · 11 ч назад
JPS TV WORLD WIDE
509 тыс. подписчиков
1 173 просмотра · 11 ч назад
"ምን ትራባለህ" | ነብይ ሔኖክ ግርማ | አስደናቂ እና ጥልቅ የትንቢት ቃል
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! በዚህ ልዩ የቃል እና የትንቢት ጊዜ ላይ ነብይ ሔኖክ ግርማ ነፍሳችን ምን ማግኘት እንደሚገባት፣ በመንፈሳዊው ዓለም ምን መራብ እንዳለብን እና የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ ስላለው ታላቅ በረከት ጥልቅ እና ህይወት የሚለውጥ ቃል ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ቪድዮውን ተመልከተው ይባረኩበት፤ የእግዚአብሔርን ቃል ለሌሎችም ለማድረስ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ!
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
(Jesus Prophetic Spirit Church)
🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦
/ @prophethenokgirma
#ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #MinTrabaleh #EthiopianProtestant #PropheticWord #Sermon #የእግዚአብሔርቃል #የስብከትጊዜ #ምን_ትራባለህ
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን