🛑ሰው ያስቆጣው ንግግር ምንድነው?! | "ሶፍያ ምላሽ ላከችለት!" | | የጋሽ ለማ አከራካሪ ንግግር! | Awtar Episode
Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ
0:00 / 0:00
🛑ሰው ያስቆጣው ንግግር ምንድነው?! | "ሶፍያ ምላሽ ላከችለት!" | | የጋሽ ለማ አከራካሪ ንግግር! | Awtar Episode
6 550 просмотров · 5 ч назад
Awtar Episode አውታር ኤፒሶድ
101 тыс. подписчиков
6 550 просмотров · 5 ч назад
🛑 የዛሬ የምሽት አጀንዳዎች፦ ሶፍያ ሽባባው ለእግረኛው ሚዲያ ተክለሃይማኖት አዳነ በግጥም የሰጠችው አነጋጋሪ ምላሽና መልክት፣ አምለሰት ሙጬ በእንባ ስለ ልጇ ተናግራ ብዙዎችን ያስቆጣችው አሳዛኝ ንግግር፣ እንዲሁም ገጣሚና ደራሲ ጋሽ ለማ በሰይፉ ሾው ላይ ስለ ፍቅር ተናግሮ ተመልካቹን ለሁለት የከፈለው አከራካሪ ጨዋታ በዛሬው Awtar Episode ይዘንላችሁ ቀርበናል!
እስከ መጨረሻው ተከታተሉን፤ ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን! 👍
📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች፦
1️⃣ የሶፍያ ሽባባው ግጥማዊ ምላሽ፦ "ዶክተር ወዳጄነህ ባይቀድመኝ..." በማለት ተክለሃይማኖት አዳነ ላነሳው ሀሳብ ሶፍያ ሽባባው ወግና በግጥም ያስተላለፈችው አነጋጋሪ መልእክት! 🛑
2️⃣ የአምለሰት ሙጬ የእንባ ቁጣ፦ አምለሰት ሙጬ ስለ ልጇ ባነሳችው ጉዳይ በእንባ ታጅባ የተናገረችው እና ብዙዎችን ያስቆጣው የሰሞኑ ትሬንዲንግ! 💔
3️⃣ የጋሽ ለማ የፍቅር ንግግር፦ ገጣሚና ደራሲ ጋሽ ለማ በሰይፉ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ስለ ፍቅር የተናገረው ንግግር አድማጭ ተመልካቾችን ለሁለት የከፈለበት አከራካሪ አጋጣሚ! 🎙️🔥
4️⃣ ወቅታዊና አዝናኝ የዛሬ ስብስቦች፦ ማህበራዊ ሚዲያውን ያናወጡ፣ እያንዳንዱን አይታችሁ ትምህርት የምትወስዱባቸው ወሳኝ የዛሬ ኤፒሶድ ስብስቦች! 💡
Educational & Legal Commentary / ትምህርታዊ ትንታኔ፦
This video contains educational commentary, news reporting, lifestyle analysis, and reactions regarding recent public discourse and online developments. All content is presented purely for public awareness, news reporting, commentary, and entertainment purposes.
ይህ ቪዲዮ በማህበረሰባችን ውስጥ በሚከሰቱ ወቅታዊ አጀንዳዎች፣ በማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎች እና በትሬንዲንግ አጀንዳዎች ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠርና ትምህርታዊ ትንታኔ (Educational & Commentary Purpose) ለመስጠት የተዘጋጀ ነው።
👉 ቪዲዮውን #LIKE እና #SUBSCRIBE በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
🔥 የቻናላችን ልዩ አባል (Member) ለመሆን ይህን ይጫኑ፦
🔗 / @awtar_media
👁️ WATCH UNTIL THE END — Full stories revealed!
Real news. Real reactions. | እውነተኛ መረጃ። እውነተኛ ስሜት።
━━━━━━━━━━━━━━━
🔔 Subscribe for daily videos
📲 TikTok: / awtarepisode
💬 Telegram: https://t.me/+7I3d45gjl6o1ZTlk
━━━━━━━━━━━━━━━
#AwtarEpisode #SofiaShibabaw #TeklehaimanotAdane #AmlesetMuche #GashLema #SeifuonEBS #AmharicNews #EthiopianReaction #TrendingEthiopia #Ethiopia #ኢትዮጵያ#devineshow