ተጠነቀቀልኝ አምልኮ | ነብይ ሔኖክ ግርማ እና ውዳሴ ተፈራ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
JPS TV WORLD WIDE
0:00 / 0:00
ተጠነቀቀልኝ አምልኮ | ነብይ ሔኖክ ግርማ እና ውዳሴ ተፈራ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
2 642 просмотра · 13 часов назад
JPS TV WORLD WIDE
500 тыс. подписчиков
2 642 просмотра · 13 часов назад
"ተጠነቀቀልኝ"
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! በዚህ ቪድዮ ላይ መንፈስን የሚያድስ፣ የልብን ጭነቅ የሚያርቅ እና የእግዚአብሔርን ታላቅ ጠባቂነትና እንክብካቤ የሚያውጅ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ይዘንላችሁ ቀርበናል። አብረውን በመዘመር እና በመባረክ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ!
📍የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
(Jesus Prophetic Spirit Church)
🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦
/ @prophethenokgirma
#Worship #EthiopianGospelSong #ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #የአምልኮጊዜ #ProtestantSong #Tetenekekelign
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን