የህይወታችን ዋስትና ማነው? Ai ስለምግብ የነገረኝ የሚያሳዝን መረጃ | Ai Told me About Processed Food | AZEBINA SHOW
AZEBINA SHOW
0:00 / 0:00
የህይወታችን ዋስትና ማነው? Ai ስለምግብ የነገረኝ የሚያሳዝን መረጃ | Ai Told me About Processed Food | AZEBINA SHOW
3 752 просмотра · 12 ч назад
AZEBINA SHOW
32,1 тыс. подписчиков
3 752 просмотра · 12 ч назад
ይህንን ሊንክ ክሊክ በማድረግ ሳብስክራይብ ያድርጉ
/ @azebinashow6354
የምትረዱኝ በአንድ ነገር ነው- ይህንን ቪዲዮ ፌስቡክ ፔጃችሁ ላይ ሼር በማድረግ...please. Thank you!
Check my website: www.azebinashow.com for more information
Thank you so much for supporting AZEBINA SHOW የአዜቢና ሾው የTikTok ቀጥታ ስርጭት!
በየሳምንቱ እሁድ ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) በTikTok ቀጥታ ስርጭት እንገናኛለን። It is 6PM Central TIme
በዚህ የቀጥታ ስርጭት ስለ ጤና፣ አመጋገብና የተለያዩ የጤና ጉዳዮች እንወያያለን። እንዲሁም ከተከታታዮቻችን የሚቀርቡ ጥያቄዎችንና ስጋቶችን በመቀበል በሳይንሳዊ መረጃ ላይ የተመሠረቱ ምላሾችን እንሰጣለን።
ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ ኑ! በTikTok ቀጥታ ስርጭታችን እንገናኝ!...... TIKTOK name is AZEBINA SHOW
በዚህ የAzebina Show ቻናል ስለ ጤናማ አመጋገብ፣ ምግብ እንደ መድኃኒት፣ ክብደት መቀነስ፣ የደም ስኳር፣ የደም ግፊት፣ ኮሌስትሮል፣ የጉበት ጤና፣ የአንጀት ጤና፣ ጾም፣ ኬቶ፣ ሎው ካርብ፣ ካርኒቮር፣ እንጀራ፣ ጤፍ፣ ፕሮባዮቲክ ምግቦች፣ ቪታሚኖችና ማዕድናት እንዲሁም ጤናማ የኑሮ ዘይቤ ይማሩ።