Перейти к содержимому

የ Gemini AI አዲስ አስገራሚ ስራ - አትክልቶች እንደ ሰው ሲያወሩ! (በ VPN አሰራር)

Abrie editor

0:00 / 0:00

የ Gemini AI አዲስ አስገራሚ ስራ - አትክልቶች እንደ ሰው ሲያወሩ! (በ VPN አሰራር)

628 просмотров · 12 дн. назад
Abrie editor
574 подписчика
628 просмотров · 12 дн. назад
ሰላም እንዴት ናችሁ! በዚህ ቪዲዮ አትክልቶች (ቃሪያ፣ ሙዝ፣ ድንች፣ ቲማቲም እና ሽንኩርት) ልክ እንደ ሰው በአማርኛ እንዲያወሩ የሚያደርገውን አዲሱን የ Gemini AI አሰራር በ VPN በመጠቀም እንዴት መስራት እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እናያለን። ​📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት: ​Gemini AI ለመጠቀም የትኛው VPN ይሰራል? ​አትክልቶቹ በአማርኛ እንዲያወሩ Prompt እንዴት ይሰጣል? ​የ AI ቪዲዮ እና ድምፅ ጥራት ማስተካከያ ዘዴዎች ​🔔 ቻናሉን Subscribe በማድረግ አዳዲስ የ AI እና የኤዲቲንግ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ! ለበለጠ መረጃ እና የኢዲቲንግ application ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉትን 🔗ሊንክ መጎብኘት ትችላላችሁ ለt telegram //https://t.me/aberieedtor ለ tiktok//https://www.tiktok.com/@aberie.ethiop... ​#GeminiAI #AIVideoGenerator #TalkingVegetables #AmharicTutorial #AIVideoEditing #VPN #aberieeditor