Перейти к содержимому

kilinto adebabay michael media-ቂሊንጦ አደባባይ ሚካኤል-ሚዲያ is live!

kilinto adebabay michael media-ቂሊንጦ አደባባይ ሚካኤል-ሚዲያ

0:00 / 0:00

kilinto adebabay michael media-ቂሊንጦ አደባባይ ሚካኤል-ሚዲያ is live!

140 просмотров · Трансляция закончилась 1 месяц назад
kilinto adebabay michael media-ቂሊንጦ አደባባይ ሚካኤል-ሚዲያ
815 подписчиков
140 просмотров · Трансляция закончилась 1 месяц назад
እንኳን ወደ ቂሊንጦ አደባባይ ሚካኤል ሚዲያ በሰላም መጡ! ​ይህ ሚዲያ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እውነተኛ አስተምህሮ፣ ስነ-ስርዓትና እሴቶች ለምዕመናን ተደራሽ ለማድረግ የተቋቋመ መንፈሳዊ የዩቱብ ድህረ ገጽ ነው። ​በሚዲያችን የሚከተሉትን ያገኛሉ፦ ​ወቅታዊና አንቂ መንፈሳዊ ትምህርቶች ​የቅዱሳን ታሪክ እና ገድላት ወጣቱን ማእከል ያደረገ መንፈሳዊ የትምህርት አገልግሎት እንዲሁም ጥያቄና መልስ አገልግሎት ተከታታይ ትምህርት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ​የማህሌት፣ የወረብ እና የቅዳሴ ስነ-ስርዓቶች ​ልብን የሚያርሱ ድንቅ መዝሙራት ​ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደወል ምልክቱን በመጫን የነፍስ ምግብ የሚሆንበትን መንፈሳዊ አገልግሎት በየቀኑ ይከታተሉ። እግዚአብሔር ያክብርልን!